dangoteInvestment

በመምህር ግርማ ላይ የቀረበው አዲሱ ክስ ከየት መጣ?

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ላኢ ከዚህ ቀደም ስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል በሀሰት ክስ ቀርቦባቸው ክሱ ውድቅ ሆነ።ከመጀመሪአም በመምህሩ መያዝ ላኢ አንዳች ጥርጣሬ ያደረባቸው አንዩ ክስ ሲወድቅ ሌላ እመጣ መሄድ የበለጠ ጥርጣሬያቸውን አጠናክሯል።በተለይም አስቀድሞ በዘሐበሻ እንደተዘገበው የተደበቀው በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ለመክሰስ ማሰብ ይፋ ሆናል። አዲሱ ክስ ከየት መጣ!? ወቅታዊ ጉዳዩን ዳሰነዋል።

የህብር ሬዲዮን ዘገባ ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 እና በአውስትራሊያ 0280725172 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን ወይም ከgoogel store Hiber radio አፕሊኬሽንን ዳውን ሎድ በማድረግና ከዘሐበሻም ማዳመጥ ይቻላል።

Source: http://www.hiberradio.com/archives/1504

You may also like...