አርዕስተ ዜና

ወገናዊ የታሪክ – ድርሰት

ይህ ፅሑፍ፤ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” እና “አዳፍኔ” በሚሉ ርዕሶች ባሳተሟቸው ሁለት መጻህፍት ባነሷቸው አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ጥቂት ነጥቦችን በማንሳት የግል አስተያየቴን ለመስጠት የተሰናዳ ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት የፕሮፌሰር መስፍን ሥራዎች በትውልዶች...

ዶ/ር ደብረፅዮን በህዳሴ ግድብ፣ በመልካም አስተዳደርና በመሰረተ ልማት ዘርፍ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የነበራቸው ቆይታ – Part 2

ዶ/ር ደብረፅዮን በህዳሴ ግድብ፣ በመልካም አስተዳደርና በመሰረተ ልማት ዘርፍ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የነበራቸው ቆይታ Part 2

ዶ/ር ደብረፅዮን በህዳሴ ግድብ፣ በመልካም አስተዳደርና በመሰረተ ልማት ዘርፍ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የነበራቸው ቆይታ – Part 1

ዶ/ር ደብረፅዮን በህዳሴ ግድብ፣ በመልካም አስተዳደርና በመሰረተ ልማት ዘርፍ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የነበራቸው ቆይታ Part 1

cultural-attraction-stunning-ethiopia-47

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ መሪ እቅድ የሚተገበረው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ሲያገኝ ነው:- አፈ ጉባኤ አባ ዱላ

በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን በልማት ለማስተሳሰር ከወጣው እቅድ ጋር በተያያዘ ያለ ሕብረተሰቡ እውቅና ምንም አይነት አጀንዳ ተግባራዊ እንደማይሆን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ አስታወቁ፡፡ ሕብረተሰቡ የትኛውንም አይነት...

cultural-attraction-stunning-ethiopia-8

ውኃ ላይ ሆኖ በድርቅ መጠቃት

በተደጋጋሚ በድርቅ ከፍተኛ ጉዳቶች የደረሱባቸው በአማራና በትግራይ ክልል የሚገኙ የሰሜን ወሎና የደቡባዊ ትግራይ ዞኖች ውስጥ ያሉ ወረዳዎች፣ ድርቅን ለመከላከል በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ ለመስኖ ልማት የሚውሉ ጉድጓዶች ባለመከፈታቸው አሁንም የድርቅ ተጎጂዎች እንዳደረጋቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እየገለጹ...

feature_addis_wakes_up_to_the_business_smell_of_coffee1

በማረሚያ ቤት አለመኖራቸው በተገለጸው አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

በሽብር ድርጊት ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው ማረሚያ ቤት በሚገኙት በእነ ዘመኑ ካሴ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት በተቆጠሩት የግንቦት ሰባት አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ በመከላከያ ምስክርነት እንዳይቀርቡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ የነበረው ይግባኝ...